top of page
Search
Latest Posts


ወጣቶች ለኢትዮጵያ ብልፅግና እውን መሆን በበጋ ወራት በተሰሩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች በተግባር አቅማቸውን የገለጡበት ለማህበረሰቡ መለወጥ የተጉበት አመት ነው!!
በዛሬው ዕለት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት የ2017 በጀት አመት የበጋ በጎ ፈቃድ አፈፃፀም የጋራ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ወረዳዎችና ተቋማት እውቅና ሰጥቷል።...
addis ketema Sub city
Jul 11 min read


የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በፓርቲዉ መተዳደሪያ ደንብና አደረጃጀት ዙሪያ ለወጣቶች ክንፍ ኮሚሽን አመራሮች ስልጠና ሰጥቷል።
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮምሽን ቅ/ጽ/ቤት የፓርቲውን መተዳደሪያ ደንብና አደረጃጀት አስመልክቶ ከሁሉም ወረዳ ለተውጣጡ የኮምሽኑ ወጣት ክንፍ አመራር ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ...
addis ketema Sub city
Jul 11 min read


የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና በእውቀት በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ ለአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ክንፍ አመራሮች፣ ስራ አስፈፃሚዎችና አባላት ስልጠና ተሰጠ
፡በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ምክትልና ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብነት አሰግድ ያለንበት ወቅት የሚዲያ ቴክኖሎጂ እድገት በከፍተኛ ደረጃ የተስፋፋበት በመሆኑ...
addis ketema Sub city
Jul 11 min read


በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ከህ/ተሳትፎ አና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የክረምት የትራፊክ የበጎ ፈቃድ አግልግሎት አስጀምሯል
በማስጀመሪ መርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ ከተማ ወጣት ክንፍ ሀላፊ፣የህ/ተሳትፎ እና በጎ ፍቃድ ሀላፊ ፣የትራፊክ ማስተባበሪያ ሀላፊ እና ከሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተገኝተዋል፡፡በዘንድሮው የትራፊክ...
addis ketema Sub city
Jul 11 min read


"ወጣትነት ትልቅ የሀገር ጉልበት ነው" አቶ ፍስሐ ደሳለኝ
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "ሀገሬን እገነባለሁ ኀላፊነቴንም እወጣለሁ" በሚል መልዕክት ክልላዊ የወጣቶች ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት...
addis ketema Sub city
Jul 11 min read


"መልካም ልምዶችን በማስፋት የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ግብአችን ዕውን እናደርጋለን! "
የፎቶ ኤግዚቢሽኑ ክ/ከተሞች ልምድ ለመለዋወጥ እና አንድነታቸውን ለማጠናከር ተጨማሪ አቅም የሚፈጥሩበት ነው - አቶ ሞገስ ባልቻ "መልካም ልምዶችን በማስፋት የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ግብአችን ዕውን እናደርጋለን!...
addis ketema Sub city
Jun 132 min read


የድሬዳዋ ወጣቶች በአዲስ ከተማ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ::
የድሬደዋ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ጋር የልምድ እና ተሞክሮ ልውውጥ አድርገዋል።የተደረገው የልምድ ልውውጥ...
addis ketema Sub city
Jun 51 min read


"ደሜን በመለገስ የወገኔን ህይወት እታደጋለሁ!"
የሞራል ልዕልና የሚታይበት ፣ የመንፈስ እርካታ የሚገኝበት ፣ የህዝባችን የመረዳዳት እሴቶች የሚጎለብቱበት ፣ ወንድማማችነትና እህትማማችንት የሚጠብቅበት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በመዲናችን አዲስ አበባ ተጠናክሮ ቀጥሏል።...
addis ketema Sub city
May 302 min read


"በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ወጣት ክንፍ የብዝሃ ቋንቋ ትምህርት "
ቀን 22/09/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት በወጣት ክንፍ ዘርፍ ለአባላቱ የብዝሃ ቋንቋ ትምህርት በዛሬው እለት ተሰጥቷል። የብዝሃ ቋንቋ ትምህርት መተግበሩ ወጣቶች...
addis ketema Sub city
May 301 min read


ከብሄርተኝነት ወደ ብሄራዊነት ገዢ ትርክት
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ "ከብሄርተኝነት ወደ ብሄራዊነት ገዢ ትርክት" በሚል ርዕስ የስነ ፅሁፍ ምሽት አካሄደ። በስነ ፅሁፍ መሽቱ ላይ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወጣቶች ክንፍ...
addis ketema Sub city
May 271 min read


ከአጎራ ኢንተርቴመንት ጋር በጋራ በመሆን የእሳት ዳር ጨዋታ የስነፅሁፍ ምሽት ፕሮግራም በማዕከሉ ቅጥር ግቢ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል
በአዲስ ከተማ ወ4 አስተዳደር የወጣቶች የስብዕና መገንቢያ ማዕከል እና የወረዳው ወጣቶችና ሰፖርት ፅ/ቤት እንዲሁም የብልፅግና ፓርቲ የወጣት ክንፍ እና ወጣት ማህበር ከአጎራ ኢንተርቴመንት ጋር በጋራ በመሆን የእሳት...
addis ketema Sub city
May 271 min read


ለጠንካራ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ እውን መሆን ወጣቶች ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ፡፡
የካቲት 21-2017ዓም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወጣቶች ክንፍ በዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዙሪያ ለክፍለ ከተማው ለብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሙሁራን አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና...
addis ketema Sub city
May 271 min read


እውቀቴን ገንዘቤን እና ጉልበቴን ለወገኔ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የብልጽግና ፖርቲ የወጣቶች ክንፍ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት አስጀመረ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉት የክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ወጣት ያሬድ ተፈራ በበኩላቸው...
addis ketema Sub city
May 271 min read


በዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ለብልፅግና
በሁሉም ወረዳ ስልጠና ተሰጠ! በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁሉም ወረዳ "በዲሞክራሲ ባህል ግንባታ በብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል በዴሞክራሲ ግንባታ እና የወጣቶች ሚና ዙርያ የተዘጋጀ...
addis ketema Sub city
May 271 min read


የአስተሳሰብ ጥራት ለሞዴል የብልፅግና ህብረት ግንባታ!!
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ "የአስተሳሰብ ጥራት ለሞዴል የብልፅግና ህብረት ግንባታ!!" በሚል ርዕስ ለብልፅግና ወጣቶች ክንፍ የብልፅግና ህብረት ሰብሳቢዎች የመጀመሪያ ዙር የአመራር ፈተና...
addis ketema Sub city
May 261 min read


ለብልፅግና ፓርቲ አቅጣጫዎች ስኬታማ አተገባበር የወጣቶች ክንፍ ጉልህ አሻራውን ይወጣል !
የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት ወጣቶች ክንፍ በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ አቅጣጫዎች አተገባበር ላይ የወጣቶች ክንፍ ሚና በሚል ርዕሰ በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች እና አባላት ጋር መክሯል።...
addis ketema Sub city
May 263 min read


የፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን በተሟላ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ ወጣቱ የሚጠበቅበትን ሚና
የፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን በተሟላ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ ወጣቱ የሚጠበቅበትን ሚና መወጣት ያስፈልጋል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና...
addis ketema Sub city
May 261 min read


ወጣቶች ክንፍ በ2ተኛው መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ዙሪያ የወጣቶች ሚናን
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በ2ተኛው መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ዙሪያ የወጣቶች ሚናን አስመልክቶ "የጋራ ማንነት ግንባታ ለብሩህ ኢትዮጵያችን" በሚል መሪ ቃል...
addis ketema Sub city
May 261 min read
bottom of page