ከአጎራ ኢንተርቴመንት ጋር በጋራ በመሆን የእሳት ዳር ጨዋታ የስነፅሁፍ ምሽት ፕሮግራም በማዕከሉ ቅጥር ግቢ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል
- addis ketema Sub city
- May 27
- 1 min read
በአዲስ ከተማ ወ4 አስተዳደር የወጣቶች የስብዕና መገንቢያ ማዕከል እና የወረዳው ወጣቶችና ሰፖርት ፅ/ቤት እንዲሁም የብልፅግና ፓርቲ የወጣት ክንፍ እና ወጣት ማህበር ከአጎራ ኢንተርቴመንት ጋር በጋራ በመሆን የእሳት ዳር ጨዋታ የስነፅሁፍ ምሽት ፕሮግራም በማዕከሉ ቅጥር ግቢ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በዕለቱም ወጣቶች የግጥም የድምፅና የተለያዩ ወጎችንና የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን አቅርበዋል። የእሳት ዳር ጨዋታ በየ15 ቀኑ ሀሙስ ቀጣይነት ያለው መሆኑንና የማዕከሉ ስራ አስኪያጅ ወጣት ቢኒያም አስፋው ገልፀዋል።









Comments