በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ከህ/ተሳትፎ አና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የክረምት የትራፊክ የበጎ ፈቃድ አግልግሎት አስጀምሯል
- addis ketema Sub city
- Jul 1
- 1 min read
በማስጀመሪ መርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ ከተማ ወጣት ክንፍ ሀላፊ፣የህ/ተሳትፎ እና በጎ ፍቃድ ሀላፊ ፣የትራፊክ ማስተባበሪያ ሀላፊ እና ከሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተገኝተዋል፡፡በዘንድሮው የትራፊክ የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር ከ1000 በላይ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በጎ ፍቃደኞችን በማሳተፍ 500 ሺህ የሚገመት ሃብት ለማሰባሰብ መታቀዱም ተመላክቷል፡፡




Comments