በዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ለብልፅግና
- addis ketema Sub city
- May 27
- 1 min read
በሁሉም ወረዳ ስልጠና ተሰጠ!
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁሉም ወረዳ "በዲሞክራሲ ባህል ግንባታ በብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል በዴሞክራሲ ግንባታ እና የወጣቶች ሚና ዙርያ የተዘጋጀ ስልጠና ተሰጥቷል። በተቋማት ግንባታ የዴሞክራሲ ስርዓትን በማጠናከር የበለፀገች ኢትዮጵያን መገንባት ወጣቱ የራሱን ሚና ልወጣ ይገባል። በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እና ወጣቶች ያላቸውን ሚና በዝርዝር አቅርበዋል። ወጣቶች በሃገር መንግስት ግንባታ ላይ ያላቸው ሚና የማይተካ መሆኑን ገልጸው የሃገር መንግስት ግንባታ ዴሞክራሲ ስርዓት መገንባት እና በተቋማት መጠናከር እንዲሚፀና ገልፀዋል። በዚህም ወጣቶች የራሳቸው አስተዋፅዖ ባሉበት መስክ እንዲያደርጉ አሳስበዋል። በመድረኩ ላይ የተገኙ ተሳታፊዎ ሃሳብ እና አስተያየት አንስተው ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል።






Comments