"በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ወጣት ክንፍ የብዝሃ ቋንቋ ትምህርት "
- addis ketema Sub city
- 7 days ago
- 1 min read
ቀን 22/09/2017 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት በወጣት ክንፍ ዘርፍ ለአባላቱ የብዝሃ ቋንቋ ትምህርት በዛሬው እለት ተሰጥቷል።
የብዝሃ ቋንቋ ትምህርት መተግበሩ ወጣቶች የተግባቦት እና የእውቀት ሽግግር ያደርጋሉ፣ በዚህም ወንድማማችነትና እህትማማችነትን በማጎልበት ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጎዞ ወደ ላቀ ከፍታ የሚያመጣ መሆኑም የወረዳው የወጣት ክንፍ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ያዕቆብ አለማየሁ የገለፁ ሲሆን፣ የኦሮምኛና የትግርኛ ቋንቋ በእለቱ የተሰጠ ትምህርት ሲሆን የብዝሃ ቋንቋ ትምህርቱም እንደሚቀጥል አክለው ገልፀዋል።





Comments