ወጣቶች ክንፍ በ2ተኛው መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ዙሪያ የወጣቶች ሚናን
- addis ketema Sub city
- May 26
- 1 min read
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በ2ተኛው መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ዙሪያ የወጣቶች ሚናን አስመልክቶ "የጋራ ማንነት ግንባታ ለብሩህ ኢትዮጵያችን" በሚል መሪ ቃል ውይይት አካሂዷል።በመድረኩ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በሚገባ በማጤንና ወደ ተግባር በመቀየር እንደሚገባ የተገለፀ ሲሆን የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ተቀምጠው መድረኩ ተጠናቋል።



Comments