top of page
Search
Latest Posts


የአዲስ ክ/ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ከአይሲቲ አገልግሎት ዘርፍ ጋር በጋራ በመሆን 2 አዲስ የበለጸጉ ሲስተሞችን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ፡፡
የአዲስ ክ/ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አይሲቲ አገልግሎት ዘርፍ አዲስ የለሙ የብልጽግና ፓርቲ እጩ አባል በኦን ላይን የመመልመል እና ሁሉንም ስራዎች ወደ አንድ አደረጃጀት የማምጣት ስራ እና የአባላት ቅሬታ...
addis ketema Sub city
May 261 min read


ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!!
የትንሳኤ በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የሰው ልጆችን ከሃጢያት ለማንጻት ራሱን አሳልፎ በመሰጠት ወደር የማይገኝለት ፍቅሩን በመስቀል ላይ ገልፆ በሞቱ ለሰዉ ልጆች ሁሉ ምህረት ያስገኘበት እና ሞትንም ድል በመንሳት...
addis ketema Sub city
May 261 min read


መደጋገፍ መረዳዳት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ብልፅግና ፓርቲ ወጣት ክንፍ በመተባበር ከባይሽ ኮልፌ ጋር በመሆን በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች የትንሳኤ በአልን አስመልክቶ የበአል ስጦታ አበረከተ። የአዲስ...
addis ketema Sub city
May 261 min read


የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት የ9 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ ይገኛል
በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት ክቡር አቶ ሞገስ ባልቻ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ለሁለንተናዊ ብልፅግና ስኬት የማይተካ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ጠቅሰዋል። አያይዘውም ፓርቲው ወጣቶችን በፖለቲካው፣...
addis ketema Sub city
May 261 min read


“ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን ለሀገር ብልፅግና”
በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወጣት ክንፍ አስተባባሪነት የብዝሀ ቋንቋ ትምህርት ለወጣት ክንፍ ስራ አስፈፃሚ ና የህብረት አመራሮች ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተከናወነ። በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ...
addis ketema Sub city
May 261 min read


የኦሮምኛ እና ትግርኛ ቋንቋ ት/ት የመማር ማስተማሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል ።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወጣት ክንፍ አስተባባሪነት የብዝሀ ቋንቋ ትምህርት ለወጣት ክንፍ ስራ አስፈፃሚ ና የህብረት አመራሮች የመማር ማስተማሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
addis ketema Sub city
May 261 min read


በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁሉም ወረዳ የስራና ክህሎት ግንዛቤ መድረክ ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁሉም ወረዳ የስራና ክህሎት ግንዛቤ መድረክ ከወጣቶች ጋር ያካሄደ ሲሆን የክፍለ ከተማው ወጣቶች ክንፍ ሀላፊ ወጣት ያሬድ ተፈራ መድረኩን የከፈቱ ሲሆን ወጣቶች...
addis ketema Sub city
May 261 min read


በሞዴል የብልፅግና ህብረት የላቀ ተሳትፎ ጠንካራ ፓርቲ እንገባለን!
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወጣቶች ክንፍ የብልፅግና ህብረት የሞዴል ተሞክሮና በጎ ተፅእኖ ውድድር ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወረዳው...
addis ketema Sub city
May 261 min read


ሃገሬን እገነባለሁ ሃላፊነቴን እወጣለሁ!!
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወጣቶች ክንፍ "ሃገሬን እገነባለሁ ሃላፊነቴን እወጣለሁ" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደ። በደም ልገሳዉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወጣቶች ክንፍ...
addis ketema Sub city
May 261 min read


የአዲስ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሰዉ ተኮር ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል!!
የአዲስ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሰዉ ተኮር ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል!! የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ "ሀገሬን እገነባለሁ ኃላፊነቴን እወጣለሁ" በሚል መሪ ሀሳብ ከአሙዲ ምገባ...
addis ketema Sub city
May 261 min read


ሀገሬን እገነባለሁ ሀላፊነቴን እወጣለሁ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣት ክንፍ በተለያዩ ወረዳዎች "ሀገሬን እገነባለሁ ሀላፊነቴን እወጣለሁ በሚል መሪ ቃል የጋራ ውይይት መካሄዱ ተገለፀ። ወጣቶች በሀገር ግንባታ ውስጥ ያላቸው ሚና ከፍተኛ...
addis ketema Sub city
May 261 min read
bottom of page