በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁሉም ወረዳ የስራና ክህሎት ግንዛቤ መድረክ ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
- addis ketema Sub city
- May 26
- 1 min read
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁሉም ወረዳ የስራና ክህሎት ግንዛቤ መድረክ ከወጣቶች ጋር ያካሄደ ሲሆን የክፍለ ከተማው ወጣቶች ክንፍ ሀላፊ ወጣት ያሬድ ተፈራ መድረኩን የከፈቱ ሲሆን ወጣቶች በዚህ የግንዛቤ ውይይት ላይ መሳተፋቸውን በማበረታታት በቀጣይ ሊመጡ የሚችሉ የስራ አጋጣሚዎችን ለመረዳት እና ለመጠቀም ከመንግስት ጎን በመሆን መስራት እንደሚጠበቅባቸው አስገንዘበዋል።




Comments