top of page

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!!


የትንሳኤ በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የሰው ልጆችን ከሃጢያት ለማንጻት ራሱን አሳልፎ በመሰጠት ወደር የማይገኝለት ፍቅሩን በመስቀል ላይ ገልፆ በሞቱ ለሰዉ ልጆች ሁሉ ምህረት ያስገኘበት እና ሞትንም ድል በመንሳት ከሞት የተነሳበት በዓል ነው። እኛም ኢየሱስ ክርስቶስን በተምሳሌትነት በመከተል እርስ በርስ በመፋቀር፣ በመተሳሰብ፣ በይቅርታና ምህረት በማድረግ ከሰዉ ልጆች ጋር ሁሉ በሰላም እንድንኖር እሱ ይርዳን።

በዓሉ የፍቅር፣ የሰላም፣ የይቅርታ፣ የምህረት፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የደስታ እና አብሮነታችንን የሚጠናከርበት ይሁን።በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፣ መልካም በዓል ወጣት ያሬድ ተፈራበአዲስ ከተማ ክ/ከተማ

የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪ


 
 
 

Comments


bottom of page