የኦሮምኛ እና ትግርኛ ቋንቋ ት/ት የመማር ማስተማሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል ።addis ketema Sub cityMay 261 min readበብልፅግና ፓርቲ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወጣት ክንፍ አስተባባሪነት የብዝሀ ቋንቋ ትምህርት ለወጣት ክንፍ ስራ አስፈፃሚ ና የህብረት አመራሮች የመማር ማስተማሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና በእውቀት በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ ለአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ክንፍ አመራሮች፣ ስራ አስፈፃሚዎችና አባላት ስልጠና ተሰጠ
Comments