top of page

መደጋገፍ መረዳዳት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት


የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ብልፅግና ፓርቲ ወጣት ክንፍ በመተባበር ከባይሽ ኮልፌ ጋር በመሆን በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች የትንሳኤ በአልን አስመልክቶ የበአል ስጦታ አበረከተ። የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ወጣት ክንፍ ከባይሽ ኮልፌ አባላት ጋር በጋራ በመሆን በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች የትንሳኤ በአልን አስመልክቶ የበአል ስጦታ ቅርጫ ማከፋፈል ተችሏል።

 ሚያዚያ12/2017ዓ.ም


 
 
 

Comments


bottom of page