top of page

በሞዴል የብልፅግና ህብረት የላቀ ተሳትፎ ጠንካራ ፓርቲ እንገባለን!


በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወጣቶች ክንፍ የብልፅግና ህብረት የሞዴል ተሞክሮና በጎ ተፅእኖ ውድድር ተካሂዷል።

በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ወጣቶች ክንፍ ሰብሳቢ ወጣት ሀብታሙ አብርሀም በብልፅግና ህብረት መካከል የሚደረገው ዉድድር የፓርቲውን መትዳደሪያ ደንብና ፕሮግራም አባላት እንዲረዱት በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል።

በብልፅግና ህብረት መካከል የ9 ወራት የስራ አፈፃፀም የተካሄደ ሲሆን ተቋማት የምርጥ ተሞክሮ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል። በዚህም

1ኛ ህብረት ቁጥር 3

2ኛ ህብረት ቁጥር 1

3ኛ ህብረት ቁጥር 6

በዚህ ደረጃ ያጠናቀቁ ሲሆን የማበረቻቻ ሰርተፊኬት ተሰጥቷቸዋል።


 
 
 

コメント


bottom of page